Empowering Minds,
Building Futures.
ትውልድን በእውቀት ለመለወጥ፣ አካባቢው ላይ ያለውን ማህበረሰባችን ብሎም በተለያዩ ሃገራት ነዋሪ የሆኑ ተወላጆችን ባሉበት በማነቃቃት ለዋድላ ወረዳ በተለይም ለኮን አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትልቅ ስራ እንስራ፤
Who We Are:
Architects of Change
ፋውንዴሽናችን ከድርጅት በላይ ነው፤ ትምህርት ለወደፊት ትውልድ ጠንካራ መሰረት ነው ብለን በማመን የተጀመረ የ ዋድላ ልጆች የጋራ ሃብት ነው። የኛ ተልእኮ በኮን አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በትምህርት መሠረተ ልማት፣ ሁሉን አቀፍ ግብአቶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ እና ተማሪዎችንና አስተማሪዎችን በማብቃት ትራንስፎርሜሽን ማስፈን ነው።
ልባዊ ምስጋና
በቅርብ ጊዜ በቅን ልቦች የተደረገ ድጋፍ ዝርዝር
Loading contributions...
የእኛ እድገት፣ የእርስዎ ተጽእኖ
ያክል ተማሪዎች የድጋፋችሁ ተጠቃሚ ሆነዋል
ቤተ መጻሕፍት ፥ የመጽሐፍት እና ትምህርታዊ ቁሳቁሶች አግኝተዋል
ሰዎች እስካሁን በኛ በኩል እርዳታቸውን አስገብተዋል
ልዩ እርዳታ የሚሹ ልጆች ተጠቃሚ ሆነዋል
የእርስዎ ድጋፍ ለውጥ የሚያመጣበት ቦታ
Learning Resources
ለእያንዳንዱ ተማሪ የመማሪያ መገልገያዎችን፣ ዲጂታል መሳሪያዎችን እና በደንብ የተሞላ ቤተ-መጽሐፍትን መስጠት።
Modern Facilities
የመማሪያ ክፍሎችን፣ የላቦራቶሪዎችን እና የንፅህና አጠባበቅን በማሻሻል የተመቻቸ የትምህርት አካባቢ መፍጠር።
Teacher Empowerment
ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት ለማድረስ አስተማሪዎች በስልጠና እና ግብዓቶች መደገፍ።
Your Contribution Shapes a Legacy.
Every act of generosity fuels the future for Kone High School students. Whether you donate, volunteer, or spread our message, your impact is profound and lasting.